የኢንሱሊን መውጊያ ስፍራ እና የመድኃኒቱን ውጤታማነት


አዘጋጅ፡ ኃይለማርያም ሽመልስ

ኢንሱሊንን የሚወጉበት ሥፍራ የመድኃኒቱን ውጤታማነት ሊወስን ይችላል፡፡ በመሆኑም ከሥር የአሜሪካ ስኳር ማኅበር የሚከተሉን ከሥር የተዘረዘሩትን የኢንሱሊን አወጋ ዘዴዎችን ይመክራል፡-


 

  • ሆዳችን አካባቢ ኢንሱሊንን በምንወጋበት ጊዜ ከሌሎች ሥፍራዎች ማለትም ከታፋችን፣ ከመቀመጫችና ከእጃችን የላይኛው የጀርባ ክፍል በሚፈጥን መልኩ ወደ ደማችን እንደሚደርስ መገንዘብ አለብዎት፡፡
  • በመሆኑም በአንድ የሰውነት አካባቢ ኢንሱሊንን መወጋት የኢንሱሊን ወደ ደም ዝውውር የሚደርስበት ፍጥነት ተቀራራቢና ተመሳሳይ እዲሆን ያስችለዋል፡፡ ነገር ግን ይህ ማለት ተመሳሳይ ቦታ መውጋት ማለት አለመሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ ምክንያቱም ኢንሱሊኑን የሚወጉበት ሥፍራ የማይቀያየርና ተመሳሳይ ቦታ ከሆነ የሚወጉበት ስፍራ ይደድራል፡፡ ይህ ደግሞ የኢንሱሊኑን የመስራት አቅምን ይቀንሳል፡፡
  • ከቁርስ በፊት የሚወጉትን ኢንሱሊን በሆድ አካባቢ ይወጉ፤ ከእራት በኋላ በታፋ ኢንሱሊን ላይ ይወጉ፡፡
  • በመጨረሻም ስለሚወጉበት ስፍራ ያልገባዎት ወይም ስለኢንሱሊን አወጋግ ብዥታ ከተፈጠረቦት ሐኪሞትን ይጠይቁ፡፡

 ምንጭ

http://www.drugs.com/news/health-tip-choosing-right-insulin-site-58180.html

 

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s