በኤች አይ ቪ ቫይረስ የሚከሰት ሞት በግማሽ ቀነሰ


ኃይለማርያም ሽመልስ

(የጥናት ትምህርትና መድኃኒት ፖሊሲ ኬዝ ቲም ሀላፊ)


በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆሰፒታል የመድኃኒት መረጃ ማእከል

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ፕሮግራም (UNAids) ሪፖርት እንዳሳየው ከ2005 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. በዓመት ውስጥ በኤች አይ ቪ / ኤድስ ከሞቱት 1.9 ሚሊዮን ሰዎች አንጻር ባለፈው ዓመት በቫይረሱ ምክንያት የሞቱት ሰዎች በግማሽ ቀንሶ ወደ 1 ሚሊዮን ማለፋቸውን ጠቅሷል፡፡

የኤች አይ ቪ ኢንፌክሽን ሙሉ በሙሉ ማዳን ባይቻልም ቫይረሱ ባለበት እንዲቆይ በፀረ- ኤች አይ ቪ መድኃኒቶች ማድረግ ይቻላል፡፡ ይህንን ማድረግ ደግሞ የቫይረሱን ስርጭት ከመቆጣጠርና አዳዲስ በቫይረሱ የሚጠቁ ሰዎች እንዳይኖሩ ከማድረግ አንጻር ከፍተኛ ፋይዳ አለው፡፡ ይህ እንዲታወቅ በ10 ዓመት የእድሜ ጣራ ባለፉት አሥር ዓመት ጨምሯል፡፡

ማይከል ሲዲቤ የ(UNAids) ኤክስኪዩቲቭ  ዳይሬክተር እንደገለጹትም ‹‹በ2015 እ.ኤ.አ. ለ15 ሚሊዮን በቫይረሱ ለተጠቁ ሰዎች የፀረ-ኤች አይ ቪ መድኃኒቶች የማድረስ እቅዳችን ያሳካን ሲሆን በ2020 እ.ኤ.አ. ይህንን አሀዝ ወደ 30 ሚሊዮን በማድረስ እጥፍ ማድረግ መሆኑን›› ገልጸዋል፡፡ ‹‹አሁን ያለንን ተደራሽነት በመጨመር ፀረ- ኤች አይ ቪ መድኃኒት ፍላጎት ያለበት ቦታ ለመድረስና ማንም ወደ ኋላ እንዳይቀር የሚለውን መርሕ እንቀጥልበታለን›› በማለት ገልጸዋል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ የፀረ- ኤች አይ ቪ መድኃኒቶች በአሁኑ ሰዓት ተደራሽነት 53 በመቶ ሲሆን ይህን ቁጥር ወደ 90 በመቶ በ2020 እ.ኤ.አ. ማድረግ እንደሆነ ኤጀንሲው ገልጸዋል፡፡

Download UNAIDS_FactSheet_Report.

ምንጭ፡

http://www.unaids.org/en/resources/fact-sheet 

http://www.bbc.com/news/health-40582836

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s